ዋና ገጽ
ከIDNwiki
ማውጫ |
እንኳን ደህና መጡ ወደ አማርኛ ዶሜን ኔም ግምገማ
እንኳን ደህና መጡ ወደ አማርኛ አይዲኤንዊኪ IDNwiki አዲሱን ልሳነ ብዙ የኢተርኔት ስም (አይዲኤን)። የአይዲኤን ሙከራው በICANN IDNwiki በ እንግሊዝኛው ድረ ገጽ የተዘረዘሩትን 11 ቋንቋዎች ምሳሌ.ሙከራ በሚለው ሰም ላይ የተመሰረቱ ናቸው ።
እዚህ ድረ ግጽ ላይ የኢንተርኔት ማሰሻ ወስጥ የአማርኛ አድረሻ በማስገባት ወይም የአይዲኤን ሊንክ ላ በመጫን ለመድረስ ይችላሉ ። እንኳን ደስ አልዎት እዚህ የአማርኛው ገጽ በመድረስዎ ።
ይህ ድረ ገጽ የተመሰረተው በተመርጡ ቋንቋዎች ምሳሌ.ሙከራ ለመሞከር ነው ።
የአማርኛው በአራተኛው ደረጃ ላይ ይገኛል ። የ አይዲኤን ዊኪ መልኩ ግን ከሌሎች ቋንቋ ጋር ፍጹም አንዳይነት ነው ። በግራ በኩል የሞገኙት ጽሁፎች እንዲሁም የሌላ ቋንቋ ድረ ግጻች በአማርኛው አይዲኤን አስራር እንዲሞክሩት ይረዳዮት ዘንድ ቀርቧል ።
ይህን ደር ገጽ የማየት እንዲሁም ተሳትፎ ለምድረግ የኢንተርኔት ማሰሻዎ አይዲኤን በተሟላ መልኩ ማስተናገድ የለበትም ።
ለምሳሌ የሰራ አካባቢዎ ላይ እንደሚሰራ ለመሞከር ከዚህ በታች የተመለከተወን ሊንክ መጫን እዚሁ ገጽ ላይ እንደሚመለሱ ማየት ይችላሉ ። ይህ ሊንክ ወደ እዚሁ ገጽ የሚያመጣዎት የኢንተርኔት ማሰሻዎ ሙሉ ለሙሉ አይዲኤን የሚያስተናግድ ከሆነ ነው ።
| http://አማርኛ.idn.icann.org |
ጠቃሚ መረጃዎች ሰለ እዚህ የሙከራ ፕሮግራም በአማርኛ ለጊዜው የሉም ። የ እንግሊዝኛው ድረ ገጽ ላይ አስፈላጊውን መርጃ ያገኛሉ ። የኢንተርኔት ማስሻውን ለአይዲኤን ኮንፊገር ለማድረግ በ http://idn.icann.org/IDN-aware_software
በተጨማሪም ይህ ገጽ በ ላቲን ብቻ ስም ለማግኘት http://am.idn.icann.org/ መጣቀም ይቻላል ። ይህ የላትን ብቻ አጠቃቀም አማርኛ ቋንቋ ለማይናገሩ እንዲሁም አይዲኤን ለማያስተናግዱ ሶፍትዌሮች ያገለግላል። የበለጥ ለመረዳት በ http://idn.icann.org/IDN_basics ይመልከቱ ።
የእርሶ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው
ኢዚህ ሙከራ ላይ እንዲሳተፉ እናበራታታዎታለን ። የ http://አማርኛ.idn.icann.org እንዲሁም የአማርኛ አይዲኤን ዊኪ ላይ የሚገኙት አገልግሎቶ በዝርዝር አሰራራቸውን በመገምገም እንዲሳተፉ እናበረታታተለን ። ለእያንዳንዱ ጽሁፍ የተለያዩ የውይይት ገጻች የገኛሉ ።
አስተያያቶ ለወደፊት የአይዲኤን ፕላን እና ተገባራዊነት እስከ Top-Level domain ማስረከብ ድርስ ትልቅ አስዋጾ ያተበሪህታል ።
የሚሞከሩ ነጥቦች
እዚህ የሙከራ ግምገማ ላይ ለመሳተፍ በመጀመርያ ሊያደሩጉት የሚችሉት የእርሶ ኮምፒውተር ወይንም የስራ አካባቢዎ ላይ እንዴት እንደሚሰራ ማየት ነው ።
- አይዲኤን ሊንክ በኢንተርኔት ማሰሻዎ ውሰጥ በመጫን ወይም ታይፕ በማድረግ ይሠራል ወይ ?
- የኢንተርኔት ማሰሻዎ address እና status መስመር ላይ የአማርኛው አይዲኤን እንደሚጠብቁት ተመስሏል ወይ ?
- የኢሜል ፕሮግራሞ የአማርኛ አይዲኤን አድራሻ በሚገባ እደሚተላለፍ የኢሜል ጉዳዩ እና መላእክት ወስጥ ታይፕ በማድረግ ወይም በመገልበጥ እና በመለጠፍ (ከዚያም በመላክ) የሰራል ወይ?
- …
- …
ስለግምገማዎ ሀሳቦትን መዘርዘር አይርሱ!
- እንደሚጠብቁት ነበሩ ወይ?
- ያልፈትዋቸው ችግሮች ነበሩ ወይ?
- የግምገማ መሳሪያዎች እንዴት መሻሻል ይችላሉ?
ተጨማሪ መረጃዎች
About Amharic, Africa's oldest alphabet
Amharic speakers now have pages on Internationalized Domain Names evaluation site - ICANN Press Release
Internationalized Domain Names Glossary
Amharic Computer Glossary - Wikipedia
